Saturday, May 02, 2026

Events Calendar

Previous month Previous day Next day Next month
By Year By Month By Week Today Search Jump to month
Events for
Saturday 30 May 2026
  • No events



ECSOC News

5ኛው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት በይፋ ተጀመረ

0
አመታዊውን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት ዘንድሮም በደማቅ ሁኔታ ለአምስተኛ ጊዜ ማክበር ተጀምሯል። የዘንድሮን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት የኢፌዲሪ ሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን ”ራስን መቻል ለዘላቂ ሰላም እና...
Read More...

Consultative meeting on CSO proclamation 1113/2019 draft amendment ECSOC and PDN

0
የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና ፕሮ ዴቨሎፕመንት ኔትዎርክ በጋራ ባዘጋጁት የግማሽ ቀን የምክክር አውደ ጥናት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር በቀረቡ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ 1113/2019 ማሻሻያ ሃሳቦች ላይ ያተኮረ ውይይት ተደረገ። ስብሰባው እነዚህ ማሻሻያዎች በተወሰኑ የትኩረት...
Read More...

Tree Planting 2025

0
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት አደጋዎች እንዳይከሰቱ አስቀድሞ ከመከላከል እንዲሁም አደጋዎች ሲገጥሙ ደግሞ ሰብአዊነትን መሰረት ያደረገ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት ከመንግስት ተቋማት ጋር በመሆን የረዥም ጊዜ ሥራ ሲሰሩ መቆየታቸው ታሪክ የሚዘክረው ነው። ማክሰኞ ሀምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም...
Read More...

Quarterly panel discussion CSO National Dialogue Reference Group and Ethiopian National Dialogue Commission

0
#LastWeekHighlights The impact continues! Here's a recap of the discussions and connections made at our event on July 10th where a quarterly panel discussion among CSO national dialogue reference...
Read More...